क्या आप 18 साल या उससे अधिक उम्र के हैं?
ልዩ የሰለጠኑ ሰላዩች ታይገር እና ዞያ የአንድን ወታደራዊ ቡድን እቅድ ለማክሸፍ ተነሱ። ይሁን እንጂ የቡድኑ መሪ በጣም አደገኛ እና በጥልቅ የበቀል ስሜት እና ጥላቻው ህንድ ላይ ይብሳል በዛ ላይ ከታይገር ጋር ባለው የግል ቂም የመበቀል እሳቱ ከፍተኛ ነው:: ለምን ካላቹህ ፊልሙ አለላቹህ::
good job 😍
good job 😍