Tiger 3 Trailer በአማርኛ ትርጉም
32
1
1,191 المشاهدات·
01/14/25
ልዩ የሰለጠኑ ሰላዩች ታይገር እና ዞያ የአንድን ወታደራዊ ቡድን እቅድ ለማክሸፍ ተነሱ።
ይሁን እንጂ የቡድኑ መሪ በጣም አደገኛ እና በጥልቅ የበቀል ስሜት እና ጥላቻው ህንድ ላይ ይብሳል
በዛ ላይ ከታይገር ጋር ባለው የግል ቂም የመበቀል እሳቱ ከፍተኛ ነው::
ለምን ካላቹህ ፊልሙ አለላቹህ::
أظهر المزيد
good job 😍