Up Next

Tiger 3 Trailer በአማርኛ ትርጉም

1,191 Views· 01/14/25
Kassim
Kassim
3,661 Subscribers
3,661

⁣ልዩ የሰለጠኑ ሰላዩች ታይገር እና ዞያ የአንድን ወታደራዊ ቡድን እቅድ ለማክሸፍ ተነሱ።
ይሁን እንጂ የቡድኑ መሪ በጣም አደገኛ እና በጥልቅ የበቀል ስሜት እና ጥላቻው ህንድ ላይ ይብሳል
በዛ ላይ ከታይገር ጋር ባለው የግል ቂም የመበቀል እሳቱ ከፍተኛ ነው::
ለምን ካላቹህ ፊልሙ አለላቹህ::

Show More

 1 Comments sort   Sort By


ermi432
ermi432 5 Months Time Ago

good job 😍

1    0 Reply
Show More

Up Next