هل عمرك 18 سنة فما فوق؟
ከጃሊያንዋላ ባግ ከጭፍጨፋ በስተጀርባ ለእውነት የተጋደሉት ጠበቃ ሲሰር ሸንከረን ናይር የህይወት ታሪክ ድራማ። እውንውተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ድንቅ ፊልም ከአዲስ ቲቪ ብቻ
tnx👍
ሰላም ወንድም ቃሲም ስራዎችህን ሳላደንቅ አላልፍም የአንተን የትርጉም ስራዎች እየሰማሁ እና እያየሁ ነዉ ያደግሁት እንደ አስተያየ KESARI 1 የመጀመሪያውን በትርጉም ብትለቅልን ምክንያቱም ታሪኩ መነሻው የመጀመሪያው ፊልም ይመስለኛል
አመሰግናለሁ ግን ግንኙነት የለውም ርእሱ ብቻ ነው ብዬ ብዙጊዜ ተናግሪያለሁ ያሌላ ታሪክ ነው ግን እጭነዋለሁ🫡
yabede new
Thank You Somachi
ካሲም በጣም አመሰግናለሁ።
tnx👍
ሰላም ወንድም ቃሲም ስራዎችህን ሳላደንቅ አላልፍም የአንተን የትርጉም ስራዎች እየሰማሁ እና እያየሁ ነዉ ያደግሁት እንደ አስተያየ KESARI 1 የመጀመሪያውን በትርጉም ብትለቅልን ምክንያቱም ታሪኩ መነሻው የመጀመሪያው ፊልም ይመስለኛል
yabede new
Thank You Somachi
ካሲም በጣም አመሰግናለሁ።