KESARI CHAPTER 2 (2025) ትርጉም በቃሲም መካ

1,666 · 04/27/25
Kassim
Kassim
3,666
3,666

⁣ከጃሊያንዋላ ባግ ከጭፍጨፋ በስተጀርባ ለእውነት የተጋደሉት ጠበቃ ሲሰር ሸንከረን ናይር የህይወት ታሪክ ድራማ።
እውንውተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ድንቅ ፊልም ከአዲስ ቲቪ ብቻ


 12 sort   


Amenonelove

tnx👍

1    0
kassaw
kassaw 2

ሰላም ወንድም ቃሲም ስራዎችህን ሳላደንቅ አላልፍም የአንተን የትርጉም ስራዎች እየሰማሁ እና እያየሁ ነዉ ያደግሁት እንደ አስተያየ KESARI 1 የመጀመሪያውን በትርጉም ብትለቅልን ምክንያቱም ታሪኩ መነሻው የመጀመሪያው ፊልም ይመስለኛል

2    0
Kassim
Kassim 2

አመሰግናለሁ ግን ግንኙነት የለውም ርእሱ ብቻ ነው ብዬ ብዙጊዜ ተናግሪያለሁ ያሌላ ታሪክ ነው ግን እጭነዋለሁ🫡

   0    0
babydish20

yabede new

1    0
mametube289

Thank You Somachi

1    0
Kajelasori

ካሲም በጣም አመሰግናለሁ።

1    0