Raja Hindustani በአማርኛ ሰብታይትል

524 · 01/22/25
Kassim
Kassim
3,666
3,666

⁣ራጃ የተባለ የታክሲ ሹፌር አአርቲ ከተባለች ሀብታም ልጅ ጋር በፍቅር ወድቃ
ከወላጆቿ ፍላጎት ውጪ አገባት። በኋላ፣ የእንጀራ እናቷ በጥንዶች መካከል
ብዙ ልዩነቶችን አለመግባባትን ለመፍጠር ትጥራለች።


 3 sort   


mubaa99

እናመሰግናለን

1    0
biruk26

በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ምናልባት ብዙ ልፋት ሊጠይቅ ይችላል ግን እንደዚህ በ Subtitle ሲሆን በጣም ደስ ይላል ቁዋንቁዋውንም ለመልመድ ይረዳናል በዚው ቀጥሉ

2    0
Kassim
Kassim 4

እንደጅምር 1ፊልም ሳምንት ፈጅቶብናል በጣም አድካሚ ነው በዛላይ ብዙሀኑ ትርጉሙን ይመርጣል ከትርጉሙ10 እጥፍ አድካሚ ነው 5/6 ፊልሞች ጭነናል ወደፊት በዛ ለማድረግ እንሞክራለን አመሰግናለሁ🫡🙏🏻

   0    0
abduZewude

ፊልሙን mawured ቢቻል ጥሩ new yitasebibet betseb!!

1    0
Kassim
Kassim 5

ክፍያ ሲጀመር ምናልባት

   0    0
abuki
abuki 5

ይሄን ፊልም ለ 5 ተኛ ጊዜ ላየው ነው 🥰

   1    0