Mujhse Shaadi Karogi (2004) ሙሉ ፊልም ትርጉም በቃሲም መካ

314 · 01/20/25
Kassim
Kassim
3,672
3,672

⁣ሞቅ ያለ (ቁጡ)ጭንቅላት ያለው ሰሚር ወደ ጉዋ ከተማ ሄደ፣
እዚያም ራኒ ምትባል ሴት አገኘ በፍቅሯም ወደቀ። ይሁን እንጂ አብሮት የሚኖረው
ሰኒ ይወዳታል እና የሰሚር እና የራኒን ፍቅር ለማበላሸት የተቻለውን ሁሉ ይሞክራል።


 0 sort