Latest Videos
እሱና ነፍሰ ጡር ሚስቱ በቤታቸው ውስጥ ጥቃት ሲሰነዘርባቸው፣ አንድ የቀድሞ ልሂቃን ከራሱ አሳዛኝ ታሪክ ጋር በተገናኘ ገዳይ አደን ውስጥ ተይዟል።
ራጃ የተባለ የታክሲ ሹፌር አአርቲ ከተባለች ሀብታም ልጅ ጋር በፍቅር ወድቃ
ከወላጆቿ ፍላጎት ውጪ አገባት። በኋላ፣ የእንጀራ እናቷ በጥንዶች መካከል
ብዙ ልዩነቶችን አለመግባባትን ለመፍጠር ትጥራለች።
በጣም ሚሊየነር የሆነው ጄይ በድብቅ በቲያ ድንገተኛ ፍቅር ወድቋል:: ባሏን ሰግሮ ሲያሽከረክር ባለማወቅ የገደለው። ቲያም በአደጋው የማስታወስ ችሎታዋን ካጣች በኋላ በመጨረሻ ጥፋተኛ በሆነው ጄይ ፍቅር እሷም ተያዘች።
13:46
Today
ሞቅ ያለ (ቁጡ)ጭንቅላት ያለው ሰሚር ወደ ጉዋ ከተማ ሄደ፣
እዚያም ራኒ ምትባል ሴት አገኘ በፍቅሯም ወደቀ። ይሁን እንጂ አብሮት የሚኖረው
ሰኒ ይወዳታል እና የሰሚር እና የራኒን ፍቅር ለማበላሸት የተቻለውን ሁሉ ይሞክራል።
ክሪሽ፣ ከሰው በላይ ችሎታ ልዩ ተፈጥሮ ያለው ወጣት ነው፣ ከፕሪያ ጋር በፍቅር ወድቆ
እሷን ለማግኘት ወደ ሲንጋፖር ሄደ። ስለ አባቱ ሞት አስደንጋጭ እውነት ሲያገኝ
ከሁሉም ሚደብቀውን ልዩ ሀይሉን ለመጠቀም ይገደዳል።
ሻንከር ዲዳ የሆነ አገልጋይ ጎውሪ የምትባል ሴት አሰሪውም ራጃ በውሸት ፎቶ እንድታገባ አታሏት እስረኛ አድርጏታል።
ሆኖም ጎውሪ ሻንከር ምስኪን ባሪያ መሆኑን ስታውቅ ፍቅር ይይዛታል እና ከእሱ ጋር ለመሆን የምትችለውን ሁሉ ትጥራለች።
KGF Chapter 2 releases on 14th April, 2022Presented by Ritesh Sidhwani, Farhan Akhtar and AA FIlmsWritten
When Juli meets Bryce in the second grade, she knows it's true love. After spending six years trying to convince Bryce the same, she's ready to give up - until he starts to reconsider.
Lyndon B. Johnson's amazing 11-month journey from taking office after JFK's assassination, through the fight to pass the 1964 Civil Rights Act and his own presidential campaign,
ወንጀለኛው ባቡ ከባቡር አደጋ ተርፎ እንደራሱ ያሳደገውን ህፃን ሲያገኝ የወንጀል ስራውን እርግፍ አድርጎ ይተዋል።
ሆኖም፣ በፊት ወንጀል ይሰራላቸው የነበረው አለቃው ወደ እሱ ሲደርስ ነገሮች ይቀያየራሉ።