kokosaju
kokosaju

kokosaju

      |      

Subscribers

   Liked Videos

Kassim
4,208 Views · 5 Months Time Ago

⁣ዳንጋል በማህቪር ሲንግ እና በጌታ እና ባቢታ ፎጋት ህይወት ላይ የተመሰረተ አስገራሚ እውነተኛ ታሪክ ነው።
ፊልሙ አባት ሴቶች ልጆቹን የዓለም ነፃ_ ትግል ተወዳዳሪለ ማድረግ
የሚያሠለጥን አባት ምን ዓይነት መንፈስን የሚያነቃቃ ጉዞ እንዳካበተ በጥልቀት ያሳያል።