Age Block Modal
Subscribers
ራዴ፣ ፍንዳታ የሆነ ተደባዳቢ ልጅ፣ የአንደኛ አመት የኮሌጅ ተማሪ ከሆነችው ኒርጃራ ጋር በፍቅር ወደቀ። ከመጀመሪያው ጥላቻዋ ወጥታ ራዴን ታፈቅረዋለች ግን ፍቅሩን እንዳገኘ በደስታ ድንገት አንድ ክስተት ሂወቱን ቀያየረው። ለም ካላቹ መልሱን ከፊልሙ ታገኛላቹህ።