ተመራማሪዎች የእጁጅ እና መእጁጅ ያሉበትን ከተማ አወቁ? የጎግ ማጎግ አስፈሪው ምስጢር በመጨረሻ ይፋ ሆነ?አዲሱ ማጎግ ፊልምThe city of Gog Magog?

64 Views· 03/09/25
AliMehdi
AliMehdi
667 Subscribers
667

#explained #gogmagog #newmovie #history
ተመራማሪዎች የእጁጅ እና መእጁጅ ያሉበትን ከተማ አወቁ/ የጎግ ማጎግ አስፈሪው ምስጢር በመጨረሻ ይፋ ሆነ ? ጎግ እና ማጎግ በቅርቡ ማጎግ በሚል ርዕስ ስር ሆሊውድ የሰራው ፊልም እንደዚሁም በቅርቡ 30 ሣይንቲስቶች ስለ የእጁጅ እና መእጁጅ የተደበቁበት ስፍራ ያወጡትን አስፈሪ ምስጢር ጨምሮ ስለ እነዚህ ፍጥረቶች የምንላችሁ ነገር አለን አብራችሁን ቆዩ፡፡




This video aims to provide a comprehensive understanding of the topic while fostering curiosity and respectful inquiry. Whether you're seeking insights into the possible locations of Yajuj and Majuj, or simply curious about the eschatological aspects of Islamic teachings, this video offers valuable insights and an exploration of the enduring mystery surrounding these ancient peoples.




ማሳሰቢያ
ይህ ቪዲዮ ምንም አይነት ድምዳሜ አይሰጥም የቻናሉንም ይሁን የተናጋሪውን አቋምም አያንፀባርቅም። ከኣላህ የተሻለ አዋቂ ከቁርዓን የተሻለ መንገድ መሪ የለም።



ሙሉውን ቪዲዮ እንድታዩ እንመክራለን።




የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ- https://t.me/alimehdiofficial
ቻናሉን “ሰብስክራይብ” እና “ሼር” አድርጉ
አዘጋጅ እና አቅራቢ
ተርጓሚ አሊ መህዲ /Ali Mehdi








The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.





























This video is only for educational purposes.

Show More

 1 Comments sort   Sort By


kal12
kal12 4 Months Time Ago

subanallah ,.. allah qethiteghawin meniged yimiran

0    0 Reply
Show More