Koyla ሙሉ ፊልም በአማርኛ= ሱብታይትል
0
0
4 Views·
01/20/25
In
Movies / Bollywood ያልትርጉም
ሻንከር ዲዳ የሆነ አገልጋይ ጎውሪ የምትባል ሴት አሰሪውም ራጃ በውሸት ፎቶ እንድታገባ አታሏት እስረኛ አድርጏታል።
ሆኖም ጎውሪ ሻንከር ምስኪን ባሪያ መሆኑን ስታውቅ ፍቅር ይይዛታል እና ከእሱ ጋር ለመሆን የምትችለውን ሁሉ ትጥራለች።
Show More
0 Comments
sort Sort By