Jawan Trailer በአማርኛ ትርጉም
2
0
11 Views·
01/14/25
In
Trailers
አንድ ወጣት ከአመታት በፊት የገባውን ቃል እየጠበቀ በህብረተሰቡ ውስጥ ያሉትን ስህተቶች ለማስተካከል
በግል ቡድር መስርቶ ይመራዋል።
በብዙዎች ዝቅተኛ ማህበረሰቦች ላይ ከፍተኛ ስቃይ የዳረገውን ጨካኝ ባለስልጣንም በለሀብት
ህገወጦችን ያለምንም ፍርሃት ይጋጫል ይቃወማል
ማነው እና ለም ካላቹ መልሱን ከፊልሙ ታገኛላቹህ።
Show More
0 Comments
sort Sort By