ፊልሞችን በአማርኛ ትርጉም
Sub Category
ሞቅ ያለ (ቁጡ)ጭንቅላት ያለው ሰሚር ወደ ጉዋ ከተማ ሄደ፣
እዚያም ራኒ ምትባል ሴት አገኘ በፍቅሯም ወደቀ። ይሁን እንጂ አብሮት የሚኖረው
ሰኒ ይወዳታል እና የሰሚር እና የራኒን ፍቅር ለማበላሸት የተቻለውን ሁሉ ይሞክራል።
ክሪሽ፣ ከሰው በላይ ችሎታ ልዩ ተፈጥሮ ያለው ወጣት ነው፣ ከፕሪያ ጋር በፍቅር ወድቆ
እሷን ለማግኘት ወደ ሲንጋፖር ሄደ። ስለ አባቱ ሞት አስደንጋጭ እውነት ሲያገኝ
ከሁሉም ሚደብቀውን ልዩ ሀይሉን ለመጠቀም ይገደዳል።
በኮሌጅ ውስጥ፣ ፋርሃን እና ራጁ የሚገርም ስብእና አላቸው የዶርም ውስጥም ከራንቾ ጋር ጥሩ ግንኙነት ፈጠሩ። ከዓመታት በኋላ፣ ውርርድ እና እልህ ያሳበደው ሳይለንሰር ሲያገኙት የጠፋውና የናፈቃቸውን ጓደኛቸውን እንዲፈልጉ ዕድል ይሰጣቸዋል።
ማን እና ለምን ካላቹህ ፊልሙ በትርጉም አለላቹህ::
ራዴ፣ ፍንዳታ የሆነ ተደባዳቢ ልጅ፣ የአንደኛ አመት የኮሌጅ ተማሪ ከሆነችው ኒርጃራ ጋር በፍቅር ወደቀ።
ከመጀመሪያው ጥላቻዋ ወጥታ ራዴን ታፈቅረዋለች
ግን ፍቅሩን እንዳገኘ በደስታ ድንገት አንድ ክስተት ሂወቱን ቀያየረው።
ለም ካላቹ መልሱን ከፊልሙ ታገኛላቹህ።
በቬሎር ውስጥ ለኤምኤልኤ ፓነር ሴልቫም የምትሰራ ሴት ጀማሪ ራትናም ከሬትናም ሟች እናት ጋር የምትመሳሰል የህክምና ተማሪ የሆነችውን ማልሊጋን ከመሬት ነጣቂዎች የራዩዱ ወንድሞች የማያቋርጥ ማሳደድ ትጠብቃለች እና የእሷ ጠባቂ መልአክ ይሆናል።